Description

ኮፕሮ 77% ደብሊው ፒ ኮፐር ሃይድሮ ኦክሳይድ 77% ደብሊው ፒ
COPRO 77% WP Copper hydroxide 77%

በተክሎች ቅጠል እና ግንድ ውስጥ ዘልቆ በመግባት እና በመዘዋወር የፈንገስን እድገት እና መራባትን በመከላከል ሊፈጠር የሚችለውንም አዲስ እድገትን ይቆጣጠራል ።
በሽታ
👉 ባክቴሪያል ሊፍ እስፖት
ሰብል
👉አትክልት እና ፍራፍሬ

የርጭት መጠን
👉 2 ኪግ/ሄክታር በ 200ሊ/ሄክታር ውሃ

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ኮፕሮ COPRO”

Your email address will not be published. Required fields are marked *